እነ ወ/ሮ አስካለ ካሳ ገ/ሥላሴ እና...

ጉዳዩ አባትነትን የመካድ ክስ ሊቀርብ የሚችልበትን አግባብ የሚመለከት ነዉ፡፡አመልካቾች በአሁን ተጠሪ እና በስር 2ኛ ተከሳሽ ወ/ሮ ጌጤ በየነ ወያ ላይ በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመሰረቱት ክስ - አመልካቾች የሟች... Read more

ጉምሩክ ኮሚሽን ባህርዳር ቅ/ጽ/ቤት እና...

ጉዳዩ ያልተከፈለን የቀረጥና ታክስ ክፍያ መሠረት በማድረግ ወለድ ሊከፈል አይገባም በማለት የቀረበን ክርክር የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው ከፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ነው፡፡ የአሁን ተጠሪ ለአመልካች መስሪያ ቤት ባቀረቡት... Read more

አቢብ አብዱላሂ እና ሙና አብዲ...

አቤቱታውም  እርስ በእርስ በሚጋጭ ማስረጃ የተወሰነ ውሳኔ የሰበር አስገዳጅ የሕግ ትርጉምን የጣሰ ነው፡፡ የእርሳ ይዞታ በክልሉ ሕግ ለልጅ ልጅ አይደገምም ስጦታውም አልተመዘገበም፡፡ ስለዚህ ይታረምልኝ የሚል ነው፡፡ጥሩ... Read more

እነ አቶ ዮሀንስ ይማም እና የኢትዮጲያ...

ጉዳዩ የስራ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን  አቤቱታውም  በወቅቱ ህገወጥ ስብሰባ ስለማድረጋችን በተጠሪ ምስክሮችም ቢሆን አልተረጋገጠም የተረጋገጠው የመብት ጥያቄ ማንሳታችን ነው ይህ ደግሞ ያለማስጠንቀቂያ የስራ ውል... Read more
123468910Last
«January 2025»
MonTueWedThuFriSatSun
303112345
6789101112
13141516171819
20212223242526
272829303112
3456789

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፍርድ ቤቶች ልዑክ ቡድን...

268

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞችን እና ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶችን እንዲሁም ሌሎች የክልሉን ፍርድ ከፍተኛ አመራሮች ያካተተ ልዑክ ቡድን በቀን 30/12/16 ዓ.ም በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት ጉብኝት አድርገዋል፡፡

 

የወንጀል ፍትህ ስርአት ለማሻሻል በሚያስችሉ የትብብር...

244

የኢትዮጵያ የወንጀል ፍትህ ስርአት ለማሻሻል በፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የወንጀል ፍትህ ስርአት ማሻሻያ ፕሮጀክት በአውሮፓ ህብረት ድጋፍ የሚደረገውን የልምድ ልውውጥ ለማሳካት በሚያስችሉና በሌሎች የትብብር መስኮች ላይ ከስዊድን ኤምባሲ ምክትል አምባሳደር ጋር በቀን 22/12/2016 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ውይይት ተደርጓል፡

የአሜሪካ ኤምባሲ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የስማርት...

298

የአሜሪካ ኤምባሲ በአምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ አማካይነት በቀን 13/12/2016 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት በ300,000 ዶላር የሚገመት ድጋፍ ይህም ለ13 ስማርት ኮርት ሩም የሚያገለግሉ ኮምፒውተሮች፣ ካሜራዎች፣ መቅረጫ ቁሶች እና ስማርት ቲቪዎችን ያካተተ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን አበርክቷል፡፡

123468910Last